BERHANENA SELAM PRINTING ENTERPRISE is invites job seekers for appointment . Central BERHANENA SELAM PRINTING Enterprise nvites qualified and experienced applicants for following positions
1:ጀማሪ መካኒካል ጥገና ባለሙያ
- Salary Offer As per Company Scale
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 5
- Date Posted July 7, 2024
- Deadline Date July 17, 2024
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:በመካኒካል ምህንድስና/በማኑፋክቸሪንግ/በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/ በጠቅላላ ማካኒክስ የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ/ደረጃ -3/ ደረጃ – 2 ያለው/ያላት እና እንደቅደ ምተከተሉ 5/6/7/8 ዓመት ተመሳሳይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
ብዛት: 2
ደረጃ:10
Place of Work: Addis Ababa
2:የምርት መረጃ ትንተና ባለሙያ
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በመካኒካል ምህንድስና/በማኑፋክቸሪንገግ ምህንድስና /በኢንዱስትሪያል ምህንድስና /በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ /በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 6 ዓመትየሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና 4 ዓመት በጀማሪ ባለሙያነት የሰራ/ች
ደረጃ:12
Place of Work: Addis Ababa
ድርጅታችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የሥራ ቀናት በዋናው መ/ቤት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- ምዝገባው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 8 ተከታታይ የሥራቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከ 2፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከ2፡00 ሰዓትእስከ 6፡00 ሰዓት ፡፡
- ለተመረጡ ተወዳዳሪዎች የፈተናጊዜና ቦታ በስልክ ይገለፃል፡፡
- ለሁሉም የሥራ መደቦች ድርጅቱ የሰርቪ ስአገልግሎት ይሰጣል፡፡
- ለሁሉምየ ሥራ መደቦች የ24 ሰዓት የመድህንሽፋን ይሰጣል፡፡
- ከ90 – 100% የህክምና ሽፋን ይሰጣል፡፡
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
Application way
- Head over to Application Link and check out the full vacancy announcement!
- Make sure you meet the eligibility requirements. ☑️
- Polish up your CV and get your supporting documents (educational certificates) ready.
- Apply following the instructions in the announcement. ➡️ (This might involve in-person submission!)
Don’t miss your chance to join a leading organization and help shape the future of Ethiopia! 🇪🇹